Duration 13:57

ተዋናይ ሳጅን መኮንን ንጉሴ በጠቅላይ ሚኒስትሩ ልጅ ልደት ላይ ብገኝ ደስ ይለኛል ይላል፡፡

58 984 watched
0
1.4 K
Published 11 Aug 2019

በኮልፌ ልኳንዳ ሰላም በር ት/ቤት ጀርባ ባለፈው ዓመት ተጥሎ የተገኘው ሕፃን ዕድል እና ዕጣ ፈንታው ቤተመንግስት ሆኖ አንድ ዓመት ሊሆነው ነው ፡፡ ሕፃኑ ተጥሎ ያገኘው ተዋናይ ሳጅን መኮንን ንጉሴ ስለ ሁኔታው ይናገራል ፡፡

Category

Show more

Comments - 223